
ብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዮስ ካልዕ
የሰንበት ተማሪዎች ማለት የሃይማኖት አባቶች በምግባር እና በሃይማኖት የሚያሳድጓቸው የስስት የአደራ ልጆች ናቸው ፡፡
በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት ልማት ተቋም ስር የሚገኘው የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት የመንፈሳዊ ዜማ መሳሪያ ተቋም የ8ኛ ዙር ያስተማራቸውን የበገና፤መሰንቆ፤ክራር ተማሪዎች ሰኔ 29/2017 ዓ.ም አስመረቀ ::
Read more >
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጀሰ መምሪያ ማኀበረ ቅዱሳን አዳማ ማዕከል የቢሾፍቱ አደአ ፅህፈት ቤት 55ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አከናወነ
Read more >
