Felegetibeb Sunday school EOTC

የትምህርትና ስልጠና አገልግሎት ክፍል

ይህ ዋና ክፍል በሥሩ መምህራን ምደባ ን/ክፍል፣ ሥርዓተ ትምህርት ን/ክፍል፣ ሥልጠና ን/ክፍል፣ ቤተ መጽሐፍትና የሰሌዳ መጽሔት ዝግጅት ን/ክፍል እና የልዩ ልዩ ጽሑፍ ዝግጅትና ግምገማ ን/ክፍል የሚባሉ አምስት ን/ክፍላት ይኖሩታል፡፡ የአገልግሎት ክፍሉ ተጠሪነቱ ለስራ አስፈጻሚ ሆኖ የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፡፡

  • ትምህረተ ወንጌልን ማስፋፋት
  • በደ/ዘ/ደ/መ/ቅ/ሚካኤል አጥቢያ ያሉትን ወጣቶች እና በልዩ ልዩ ምክንያት ከተለያዩ የሐገሪቱ ክፍሎች ለሚመጡት የኢ/ኦ/ተ/እመነት ተከታዮች ስለ ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተቤ/ክርስጢያን፣ የቤ/ክ ታክና ትውፊት ሥርዓተ ትምህርት በማዘጋጀት ጠንቅቀው እንዲያውቁ ያደርጋል፡፡
  • በልዩ ልዩ ርዕሰ ጉዳዮችና ከሌሎች የአገልግሎት ክፍሎች በሚመጡት ርዕሶች ላይ ስልጠና ይስጣል (የተተኪ መምህራን እና መርሐግብር መሪዎች ስልጠና ወዘተ)
  • መንፈሳዊ ሥነ ጽሑፎችና ትርዒቶች /ድራማዎች አንዲደረሱና አየተገመገሙ ስምሽመናን ና ሰ/ት/ቤት አባላት አንዲታዩ ማድረግ፡፡
  • የዓውደ ምህረት ገስግሎትን ያስተባብራል፣ በሰ/ት/ቤቱ በኩል የሚያስፈስጉትን ቁሳቁስ አንዲቀርብ ያደርጋስ፣ መምህራንና መርሐግብር መሪዎችን ይመድባል፣ ወራዊ ጉባኤ አንዲዘጋጅ ያደርጋል