የፋይናንስ ግዥና ንብረት አያያዝ ክፍል ይህ ክፍል በስሩ ገንዘብ ያዥ ክፍል፣ ንብረት ምዝገባና አያያዝ ክፍልና ግዥ ክፍል የሚባሉ ሶስት ክፍላት ሲኖሩት ተጠሪነቱ ለስራ አስፈጻሚ ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነት ይኖሩታል፡፡ በሰ/ት/ቤቱ ባሉት /ከልማት ተቋማት አስተዳደር በስተቀር የአገልግሎት አካላት ማንኛውንም አስተዳደርና ፋይናንስ ነክ ሥራዎችን ያከናውናል፤የሒሳብ መመሪያ መሠረት ገቢና ወጪዎችን ይከታተላል፤ የሒሳብ ትንተና ይሠራል፤ በጀት ያዘጋጃል ፤ ከክፍሎች የሚቀርብስትን ግዥ ይፈጽማልየሰንበት ትምህርት ቤቱን ንብረት ይመዘግባል፣ ይቆጥራል ይጠግናልየሰ/ት/ቤቱን አጠቃላይ የሒሳብ ሪፖርት ያዘጋጃል፡፡የሰ/ት/ቤቱ ሐሳብ በሚመለከታቸው አካላት ያስመረምራልየሐሳብ ነክ ሰነዶችን የወጪና ገቢ ደረሰኞችን፣ ሌዠር…ይይዛል