በጎ አድራጎት ክፍል ክፍሉ በስሩ የፕሮጀክት ጥናትና ትግበራ ን/ክፍል፣ የመርሐግብር ዝግጅት፣ ቅስቀሳና ገቢ አሰባሳቢ ን/ክፍልና የበጎ አድራጊ አባላት ክትትልና ምዝገባ ን/ክፍል ሲኖሩት ተጠሪነቱ ለስራ አስፈጻሚ ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፡፡ በሰ/ት/ቤት አባልነት ተመዝግበው በአባላት ክትትልና ግንኙነት ክፍል ተለይቶ የቀረቡለትን እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን አባላት እንዲረዱ ያደርጋልአባላትና ነዲያን በቋሚነት የሚረዱበትን ቋሚ ፕሮጀክት አዘጋጅቶ ሲጸድቅለት ተግባራዊ ያደርጋልልዩ ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብሮችን ያዘጋጃል፣ ቅስቀሳ ያደርጋልነዲያን በአበይት በዓላት የአልባሳትና መስተንግዶ አገልግሎት እንዲያገኙ ያደርጋል