Felegetibeb Sunday school EOTC

የቁጥጥር ክፍል

ይህ ክፍል ተጠሪነቱ ለጠቅላላ ጉባኤ ሆኖ የሚከተሉትን ተግባራትና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፡፡

  • የአገልግሎትን ክፍልና ተግባራት ያቀናጃል፣ ይመራል፡፡
  • ከሰ/ት/ቤቱ አባላት፣ ከሰ/ት/ቤቱ የአገልግሎት ክፍሎች እና ከምዕመናን ስለ ሰ/ት/ቤቱ የሚመጡ ጥቆማዎችን ክትትል የሚያስፈልጋቸውን መርጦ ለክፍሎች ይመራል
  • ከጽ/ቤት የሚወጡ ደብዳቤዎችን ያዘጋጀ ሰብሳቢውን በማስፈረም ለሚመለከታቸው ንዲደርሱ ያደርጋል፡፡