Felegetibeb Sunday school EOTC

የአባላት ክትትልና ግንኙነት ዋና ክፍል

ይህ ዋና ክፍል በስሩ አባላት ክትትልና ምደባ ን/ክፍል፣ ማኅበራዊ አገልግሎት ን/ክፍል፣ የምክር አገልግሎት ን/ክፍልና የመርሐግብርና በዓላት ዝግጅት ን/ክፍል ሲኖሩት ተጠሪነቱ ለስራ አስፈጻሚ ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነት ይኖሩታል፡፡

  • ሰ/ት/ቤቱ አባሳት ስለ ሰ/ትቤቱ ዓሳማና ተግባር በየጊዜው በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸው በማድረግ፤ መንፈሳዊ አገልግሎት እንዲያበረክቱና የአገልግሎት ግዴታቸውንም እንዲወጡ አስፈላጊውን ሁሉ ማመቻቸት፤ 
  • ክፍላት በሰው ኃይል ተደራጅተው አገልግሎታቸውን በበቂ ሁኔታ አንዲያከናውኑ አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ 
  • አዳዲስ አባላትን መቀበል፣ የአገልግሎት ስልጠና አየሰጠ በየአገልግሎት ክፍላት ክፍል አዲስ ምደባ
  • ማድረግ አስፈስጊ ሆኖ ሲገኝ ደግሞ ክለሳ ማድረግ፡፡
  • በሰ/ት/ቤቱ የሚደረጉትን ልዩ ልዩ መርሀግብራትን መዳራጀት፣ መምራት አንዲሁም መንፈሳዊ ጉዞዎችን ማዘጋጀት
  • አባላት በሚያጋጥማቸው ማናቸውም የደስታና ሐዘን ሰ/ት/ቤቱ አባላት አንዲሳተፉ ማድረግ
  • አባላት መንፈሳዊ ሕይወታቸውን የሚያሳድጉበት የምክረ አበው፣ የአርዓያ ሰብ መርሀግብራት ማዘጋጀት
  • በሰ/ት/ቤት ውስጥ ልዩ  ድጋፍ የሚያሰፈልጋቸውን አባላት መለየት የሚረዱበትን ሁኔታ ማመቻቸት
  • ሰ/ት/ቤቱ ተተኪ አመራርና አስፈጻሚ አባላት አንዲኖሩት ከየክፍሳቱ ጋር በመሆን ይሰራ